መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ የእናቱን ሀገር መለያ የመልበስ ፍላጎት ያለው የግራ መስመር አጥቂ
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የእናቱን ሀገር መለያ የመልበስ ፍላጎት ያለው የግራ መስመር አጥቂ

አጋራ
አጋራ

ለአሜሪካ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው እና በዴንማርክ የሚገኘው ተጫዋች።

እናቱ ኢትዮጵዊ ስትሆን አባቱ ደግሞ የሲውዲን ሀገር ተወላጅ ነው። አሁን የምነግራችሁ የሁለቱ ክፋይ ስለሆነው ቀጣዩም ፅሁፌ ስለሚያውጠነጥነው የግራ መስመስር አጥቂው ነብዩ ፔሪ ይሆናል። የተወለደው በአሜሪካዋ ታላቋ ከተማ ኒዮርክ ከተማ ውስጥ ሲሆን ፈጣን እና በአንድ ለአንድ ግንኙት ጥሩ አቅም እንዳለው የሚነገርለት ይህ አንድ ሜትር ከሰማኒያ ሁለት ሴንቲ ሜትር ርዝማኔ ያለው የ26 አመቱ ተጫዋች እግር ኳስን የጀመረው ኤ አይ ኬ በሚባለው በአባቱ ሀገር ስዊዲን በሚገኘው ቡድኑ ውስጥ ሲሆን ለዚህም ክለብ ከ17 እና ከ19 አመት በታች ውስጥ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።

ለጀርመኑ ኮሎኝ በሁለት አጋጣሚዎች እንዲሁም ለሲውዲኑ ትሪል ቦርግ እንዲሁም ለሌላኛው ኦስተር ሳንድ በሁለት አጋጣሚዎች እንዲሁም ለአሜሪካው ናሽ ቬሊ ክለቦች ከተጫወተ በኋላ በአሁኑ ሰዓት ወደ ዴኒማርክ በማምራት ኮልዲን አይ ኤፍ በተባለው ክለብ የሚገኘው እና ለአሜሪካ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን መጫወት የቻለው ይህ ተጫዋች የእናቱ ሀገር በሆነችው ኢትዮጵያ አንድ ቀን የመጫወት ህልሜን አሳካዋለሁ ሲል ይናገራል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...