መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል!
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ድቻ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል!

አጋራ
አጋራ

በአሠልጣኝ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾችን መሳይ ኒኮል እና የተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች አዛሪያስ አቤልን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ከክለቡ ጋር የሚያቆያቸውን ውል አድሰዋል።

በተጨማሪም በዛሬው እለት ወደ ክለቡ ሶስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት የደረሰ ሲሆን፤ አማካይ ተጨዋቹን ሙሉቀን አዲሱ ከሲዳማ ቡና፤ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹን ውብሸት ከፍሌን ከአዲስ አበበ ከተማ እንዲሁም ሌላኛውን የአማካይ ሥፍራ ተጨዋች ተመስገን ተፈሰን ከሃድያ ሆሳዕና ወደ ክለቡ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ለማገልገል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...