መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኞቹ የቀድሞ አጥቂቸውን አስፈረሙ
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ የቀድሞ አጥቂቸውን አስፈረሙ

አጋራ
አጋራ

በግብፅ ሊግ ያልተሳካ ጊዜ ያሰላፈው አቤል ያለው ወደ ቤቱ ተመልሷል ።

አቤል 2014 እና በ2015 ዓ.ም በቅዱስ ጊዮርጊስ ለተከታታ ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ችሏል ።

በ2016 ዓ.ም ወደ ግብፅ ዜድ ክለብ አቅንቶ የነበረ ሲሆን በድጋሚ ለፈረሰኞቹ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...