አዲሱ አቱላ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ከስምምነት ደረሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በንብ ግልጋሎት መስጠት የቻለው አዲሱ በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሲዳማ ቡና ፣ መቻል እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ መጫወት ችሏል ።
አዲሱ አቱላ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ይሆናል ።

በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ