በከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከ ሀላባ ከተማ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው እንዳሻው እሸቴ ቡናማዎቹ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል ።
እንዳሻው ከ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተመርቆ መውጣት የቻለ ሲሆን በ በወላይታ ድቻ እና በዘንድሮ የውድድር ዘመን ሀላባ ቆይታ ማድረግ የቻለ ሲሆን በኢትዮጵያ ቡና ለሁለት ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል


በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ