መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈርሟል
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ
አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና በ2016 ዓ/ም በፕሪሚየር ሊጉ በፋስል ቤት ድንቅ ቆይታ ያሳለፈውን ይሁን እንዳሻውን አስፈርሟል
ከዚህ ቀደም ከጅማ አባጅፋር ጋር በመሆን 2010 ላይ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ የቻለ ሲሆን በመተሃራ ፣ ድሬዳዋ ፣ ጂማ ፣ በሀዲያ ሆሳዕና እና ያለፉትን አመታት በፋሲል ቤት ድንቅ አመት ማሳለፍ የቻለው ባለብዙ ልምድ የተከላካይ አማካይ ይሁን እንዳሻው ለአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የፈረመ ቀዳሚው አዲስ ተጫዋቾች ሆኗል።
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...