መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

ከሰሞኑ በዝውውሩ መስኮቱ በንቃት በመሳተፍ ላይ ያለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት ወንድማገኝ ማዕረግን አስፈርሟል ።

ተጫዋቹ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ወጥቶ በዋናው ቡድንም ተጫውቶ ማሳለፍ የቻለ ሲሆን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ክለቡ ሆኗል ።

ወንደማገኝ በ2015 ወደ ሊጉ በተመለሰው ክለብ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ለመጫወትም ፊርማውን አኑሯል ።

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከዚህ ቀደም ሰለሞን ደምሴ ፤ ፍቅሩ ወዴሳ ፤ ጌቱ ሀይለማርያም ፤ ሀይሌ ገብረትንሣኤ ፤ ታፈሰ ሰርካ እና ተስፋዬ በቀለን ማስፈረማቸው ይታወሳል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...