መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮ ኤሌትሪክ የመጀመሪያ ፈራሚዉን አግኝቷል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌትሪክ የመጀመሪያ ፈራሚዉን አግኝቷል !!

አጋራ
አጋራ

 

በተጠናቀቀዉ የዉድድር ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደጉት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወጣቱን ግብ ጠባቂ ሰለሞን ደምሴን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዋል።

ከሰበታ ከተማ የተገኘዉ ወጣቱ ተከላካይ ሰለሞን ቀጣዩን አንድ አመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቤት እንደሚያሳልፍ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...