መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬዉ ተጫማሪ ተጫዋች ከጉለሌ ክፍለ ከተማ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

ከዚህ ቀደም ስድስት ያህል ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ከዚህ ቀደም ለጋምቤላ ከተማ እና ጉለሌ ክ/ከተማ መጫወት የቻለዉን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ራምኬል ጀምኒስት ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...