መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ ይታገሱ እንዳለን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ ይታገሱ እንዳለን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

በተጠናቀቀው የዉድድር አመት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ መሰናበቱን ተከትሎ ምክትል አሰልጣኝ የነበረዉ ይታገሱ እንዳለ ክለቡን በጊዜያዊነት በአሰልጣኝነት እየመራ የመጨረሻዎቹ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ነጥቦችን በመሰብሰብ ቡድኑን ከመዉረድ ስጋት አላቆ በ35 ነጥቦች 11ኛ ደረጃን ይዞ እንዲያጠናቅቅ ማስቻሉ ይታወሳል።

አሁን ደግሞ የክለቡ አመራሮች አሰልጣኝ ይታገሱን በዋና አሰልጣኝነት መሾማቸዉ ተረጋግጧል። በተያያዘም ክለቡ በቀጣይ አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ ይረዳዉ ዘንድ በቀጣዮቹ ቀናት ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እንደሚቀላቀሉ ተጠቁሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...