መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሻምፒዮኖቹ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአማካይ አጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውልም አራዝመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሻምፒዮኖቹ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአማካይ አጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውልም አራዝመዋል

አጋራ
አጋራ

 

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የዉድድር አመቱን በድል ያጠናቀቁት ፈረሰኞቹ በቀጣዩ አመት ለሚጠብቃቸዉ አፍሪካ መድረክ እና የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይበልጥ ተጠናክረዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምረዋል።

በዚህም በትላንትናው ዕለት የግራ መስመር ተከላካዩን ረመዳን የሱፍን ወደ ስብስባቸዉ የቀላቀሉት ፈረሰኞቹ አሁን ደግሞ ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ስከንደርቡ ፣ ስሪያንስካ ፣ ኡመያ ፣ ሲዳማ ቡና እና መከላከያ የተጫወተውን የአማካይ ከጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን ቢኒያም በላይን ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

በተጨማሪም ፈረሰኞቹ የፊት መስመር ተጫዋቻቸዉን አቤል ያለዉ እና የአማካዩን ያአብስራ ተስፋዬ ዉል ለተጨማሪ አመታት ማራዘማቸዉን ይፋ አድርገዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...