መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረዘም ላለ ጊዜ ጉዳት ላይ የነበሩት የፈረሰኞቹ ወሳኝ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ረዘም ላለ ጊዜ ጉዳት ላይ የነበሩት የፈረሰኞቹ ወሳኝ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

አጋራ
አጋራ

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ የፊት መስመር ተጫዋቹችን በጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ማጣቱ የሚታወቅ ነዉ።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የፊት መስመር አጥቂዉ እስማኤል ኦሮ አጎሮ ፣ ቡልቻ ሹራ እና አቤል ያለዉ ለረዥም ጊዜ ከነበረባቸው ጉዳት አገግመው ወደ ልምምድ መመለሳቸውን አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የገለፀ ሲሆን ከአንድ አመት የጉዳት ቆይታ በኋላ ወደ ጨዋታ ተመልሶ ጥሩ እንቅስቃሴን ሲያደርግ የነበረዉ የመስመር አጥቂው አዲስ ግደይ ግን አሁንም ወደ ልምምድ እንዳልተመለሰ ለማረጋገጥ ችለናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...