መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ቦርድ የአሰልጣኝ ቡድኑን በተነ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ቦርድ የአሰልጣኝ ቡድኑን በተነ…

አጋራ
አጋራ

ከአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ ጋር እሰጥ እገባ ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ በጊዜያዊነት ሲያሰለጥኑ የነበሩትን አሰልጣኞቹን አሰናብቷል።

በመጀመሪያው ዙር 15 ጨዋታዎች በ16 ነጥብና 9 የግብ ዕዳ 13ኛ ይዞ ያጠናቀቀው ድሬዳዋ ከተማ ቋሚ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ መድረሱን ተከትሎ ስድስቱን የቡድኑ የአሰልጣኞች ቡድን አባላትን እንዲነሱ በመወሰን ለቀጣዩ አሰልጣኝ በሩን ክፍት አድርጓል።

ክለቡ ከቀድሞ አሰልጣኝ ዘማሪያም ጋር ውዝግብ ውሰጥ ሲሆን ሁለቱ ወገኖች ካልተስማሙ ቀጣዩ አሰልጣኝ በምን ድርሻ ይቀጠር ይሆን ? የሚለው አጓጊ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...