መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ተመስገን ገብረኪዳን አስፈርሟል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ተመስገን ገብረኪዳን አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

የ2014 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁ ይታወሳል ። በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ በ20 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ለሁለተኛው ዙር ራሱን ለማጠናከር የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በዝውውሩ መክፈቻ ቀን የጀመረ ሲሆን የመጀመሪያው ፈራሚውንም ተመስገን ገብረ ኪዳንን አድርጓል ።ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ሰበታ ከተማ ፣ ጅማ አባጅፋር ፣ መከላከያ  የተጫወተ ሲሆን በቡናማዎቹ ቤትም ለሶስት አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...