መነሻ ገጽ አፍሪካ ዋንጫ ዋልያዎቹ የፊታችን እሁድ ወደ ካሜሩን ያቀናሉ !!
አፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ የፊታችን እሁድ ወደ ካሜሩን ያቀናሉ !!

አጋራ
አጋራ

ለ2022 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመታት በኋላ መሳተፋቸዉን ያረጋገጡት ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን ከሀገር ዉጭ ለማድረግ እሁድ ወደ ካሜሩን እንደሚያቀኑ ታዉቋል !!

ከዚህ ቀደም ዋልያዎቹ ዝግጅታቸዉን ከሀገር ወጥተዉ ለመከወን ማሰባቸዉን እና ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋርም በዝግጅታቸዉ እና ተያያዥ ጉዳይ ዙሪያ በጥልቀት መወያየታቸዉን ማስነበባችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫዉ የሚኖራቸውን ዝግጅት ለመከወን አፍሪካ ዋንጫው ወደ ሚደረግባት ካሜሩን እሁድ በ17/2014 ዓ.ም እንደሚጓዙ እንዲሁም በዝግጅታቸዉ ወቅት ከሁለት ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ጋር የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርጉ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል።

በተያያዘም ዋልያዎቹ በባህል ልብስ አጊጠዉ ጉዟቸውን እንደሚያደርጉ ሲገለፅ ከዚህ በተጨማሪም በካሜሩን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለብሔራዊ ቡድኑ አቀባበል ለማድረግ ከወዲሁ በዝግጅት ላይ መሆናቸዉ ተሰምቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...