መነሻ ገጽ ሰበታ ከተማ ሰበታ ከተማ በአስራ አንድ ተጫዋቾች ከክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ቀርቦበታል
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሰበታ ከተማ በአስራ አንድ ተጫዋቾች ከክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ቀርቦበታል

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮው ውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ከአምስት ጨዋታዎች ሶሰት አቻ ተለያይቶ ሁለት ሽንፈት አጋጥሞት በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ ላይ የሚገኘው የሰበታ ከተማ ክለብ አስራ አንድ ተጫዋቾች ከክፍያ ጋር በተያያዘ ለእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ቅሬታቸውን በደብዳቤ አስገብተዋል ።

ስማቸው ከስር የተዘረዘሩት ተጫዋቾች ለፌዴሬሽኑ ባስገቡት ደብዳቤ ላይ እንደገለፁት የ2013 ዓመት ምህረት ከ2 እስከ 5 ወራት የሚደርስ የደሞዝም ሆነ የቦነስ ጥያቄያቸው ከክለቡ መልስ እንዳላገኘ ገልፀዋል ። ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ጊዜያቶች ከክለቡ ኃላፊዎች ጋር በጉዳዩ ላይ ተወያይተው የነበረ ቢሆንም እንከፍላችኋለን ከሚል የተስፋ ቃል ውጪ ሌላ ተጨባጭ የሆነ ነገር አልተመለከትንም ብለዋል ።

ቅሬታቸውን ያቀረቡ ተጫዋቾች ዝርዝር
1. ጌቱ ሀይለማርያም
2. ቢያድግልኝ ኤሊያስ
3. ዱሬሳ ሹቢሳ
4. ምንተስኖት አሎ
5. አንተነህ ተስፋዬ
6. ፍፁም ገብረማርያም
7. አለማየሁ ሙለታ
8. ሀይለሚካኤል አደፈርስ
9. አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ
10. ሰለሞን ደምሴ
11. ኪሪዝቶስም ንታምቢ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...