መነሻ ገጽ ሉሲዎቹ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በዛሬዉ ዕለት ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ !!
ሉሲዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በዛሬዉ ዕለት ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ !!

አጋራ
አጋራ

ለ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸዉን ለማድረግ ሰኞ ዕለት ወደ ዩጋንዳ ያመሩት ሉሲዎቹ ዛሬ ከሰዓት 10:00 ላይ ጨዋታቸዉን በሴንት ሜሪ ስታዲየም የሚያደርጉ ይሆናል።

ማረፊያቸውን በሲልቨር ስፕሪንግ ሆቴል ያደረጉት ሉሲዎቹ ከዛሬዉ ጨዋታ አስቀድሞ ትላንት ረፋድ ላይ የኮቪድ ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን ፤ የመጨረሻ ልምምዳቸውንም ትላንት ከቀኑ በ10 ሰዓት ላይ የከወኑት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዛሬዉ ጨዋታም የተለመደዉን አረንጓዴ ማሊያ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ አድርገዉ ወደ ሜዳ የሚገቡ ይሆናል።

በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራዉ የሉሲዎቹ ስብስብም ሁሉም ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...