መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል !!
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች ዛሬ ደግሞ በዝዉዉሩ መዝጊያ ዕለት ዩጋንዳዊዩን አጥቂ ደሪክ ንሲባምቢ ማስፈረማቸዉ ወኪሉ አዛሪያ ተስፋፅዮን ለሀትሪክ ስፖርት  ገልጿል።

ለሀገሩ ክለብ ካምፓላ ሲቲ እና ለግብፁ ሰሙሁ ስፖርት ክለብ መጫዎት የቻለዉ የ27 አመቱ አጥቂ የሀገሩን ብሔራዊ ቡድንም ከ17 አመት በታች ጀምሮ ማገልገል የቻለ ሲሆን ለሀገሩም በተሰለፈባቸዉ አስራ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። 1ሜትር ከ74 የሚረዝመዉ አጥቂዉ ከዘንድሮዉ የዉድድር አመት አንስቶ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በአሰልጣኝ ገ/መድህን ሀይሌ ስብስብ ዉስጥ የምንመለከተው ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...