መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ ዋልያዎቹ ወደ ጋና በመጓዝ ላይ ይገኛሉ !!
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ወደ ጋና በመጓዝ ላይ ይገኛሉ !!

አጋራ
አጋራ

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ነሀሴ 28 ለሚኖራቸው የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ ወደ አክራ የሚያቀኑት የዋልያዎቹ ስብስብ ከማለዳዉ አስራ ሁለት ሰዓት አስቀድሞ ቁርሳቸውን የተመገቡ ሲሆን በዚህ ሰዓት ኤርፖርት በመገኘት ወደ አውሮፕላን ገብተው ጉዟቸውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ። ከ5 ሰዓታት በረራ በኃላ ጋና አክራ  እንደሚደርሱ ይጠበቃል ።

በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ የተመረጡት የመጨረሻ 23 ተጫዋቾች ዛሬ ረፋድ ወደ ጋና ከተጓዙ በኋላም የፊታችን ቅዳሜ በ29 ወደ ሀገራቸዉ በመመለስ በቀጣዩ ሳምንት የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ ከዚምባቡዌ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚያደርጉ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...