መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስፖርት ዞን የዓመቱ ምርጦች የሽልማት ፖሮግራም ዛሬ ይካሄዳል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የስፖርት ዞን የዓመቱ ምርጦች የሽልማት ፖሮግራም ዛሬ ይካሄዳል !!

አጋራ
አጋራ

ስፖርት ዞን የሬድዮ ፕሮግራም በስድስት ዘርፎች እና በስፖርቱ ታሪክ ለሰሩ እንዲሁም አስተዋፅኦ ላበረከቱ ግለሰቦች ያዘጋጀዉ የዕውቅና ፕሮግራም ዛሬ ምሽት ሀያ ሁለት አካባቢ በሚገነዉ ቼክ ኢን ሆቴል ይካሄዳል።

ምሽት 12:00 በሚጀምረው ፕሮግራምም ለስፖርቱ አስተዋፅኦ ያበረከቱ እና ተሸላሚ ግለሰቦች እንዱሁም ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች በስፍራው እንደሚታደሙ ይጠበቃል።

በስፖርት ዞን ዓመታዊ የሽልማት ዝግጅት ላይ የመጨረሻ እጩዎች የሚከተሉት ናቸዉ።

ምርጥ ግብ ጠባቂ ዘርፍ: ሚኬል ሳማኬ፣ ባህሩ ነጋሽ እና አቡበከር ኑሪ

ተስፋ የተጣለበት ተጫዋች ዘርፍ: አቡበከር ኑሪ፣ ቸርነት ጉግሳ፣ ዊልያም ሰለሞን

ምርጥ ተጫዋች ዘርፍ: ያሬድ በየህ፣ አቡበከር ናስር፣ ሽመክት ጉግሳ

ምርጥ አሰልጣኝ ዘርፍ: ሥዩም ከበደ፣ ካሣዬ አራጌ፣ ዘላለም ሽፈራዉ

ምርጥ ዋና ዳኛ ዘርፍ: ቴዎድሮስ ምትኩ፣ በላይ ታደሰ፣ ኤፍሬም ደበሌ

ተጓዥ ደጋፊ ዘርፍ: ፋሲል ከነማ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...