መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ።
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ።

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምቧቤ አቻው ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ አድርገዋል።

ቡድኑ ዝግጅቱን አዳማ ላይ የሚየደርግ ሲሆን፤ ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የፊታችን እሁድ ነሓሴ 2/2013ዓ.ም በካፍ አካዳሚ ከረፋዱ 5ሰዓት ሪፖርት ያደርጋሉ።

ከኢትዮጵያ ቡና

1.       አስራት ቱንጆ
2.       አማኑኤል ዮሀንስ
3.       ታፈሰ ሰለሞን
4.       ዊሊያም ሰለሞን
5.       አቡበከር ነስሩ

ከወልቂጤ ከነማ

1.      ጀማል ጣሰው
2.       ረመዳን የሱፍ

ከጅማ አባጅፋር

1.       መሱድ መሀመድ

ከቅዱስ ጊዮርጊስ

1. ሱሌማን ሀሚድ
2.ምኞት ደበበ
3. ጋቶች ፓኖም
4.ሀይደር ሸረፋ
5.አማኑኤል ገ/ሚካኤል
6.ታነህ ከበደ
7.አቤል ያለው

ከሲዳማ ቡና

1.ተክለማርያም ሻንቆ

ከድሬዳዋ ከተማ
1.ፍሬው ጌታሁን

ከሀዋሳ ከነማ
1. ደስታ ዮሀንስ

ከፋሲል ከነማ

1.ሬድ ባዬ
2.አስቻለው ታመነ
3.ይሁን እንደሻው
4.ሀብታሙ ተከስተ
5.ሱራፌል ዳኛቸው
6.ሽመክት ጉግሳ
7.ሙጂብ ቃሲም

ከባህር ዳር ከነማ

1.  ፋሲል ገ/ሚካኤል
2.  ኤፍሬም አለሙ
3.  መናፍ አወል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...