በዝውውር መስኮቱ ራሱን አያጠናከረ ያለው ደሬዳዋ ከተማ የግብጠባቂውን ፍሬው ጌታሁንን ውል ለሁለት አመት አድሷል።
ከሰአታት በፊት በተገኘ መረጃ ግብ ጠባቂው ፌዴሬሽን ተገኝቶ ውሉን ያደሰ ሲሆን ውላቸውን ለማደስ የተስማሙት ፍሬዘር ካሳና ዳንኤል ደምሴ በነገው አለት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት በመገኘት ስምምነታቸውን በፊርማቸው ያጸናሉ ተብሎ ይጠበቃል
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ