መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታ አገኙ
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታ አገኙ

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የዋልያዎቹ ስብስብ ከፊታቸው ለሚጠብቃቸው የ ማዳጋስጋር እና ኮት ዲቯር ጨዋታ በዛሬው ዕለት የቡድን ስብስባቸው ማሳወቃቸው ይታወሳል ።

አሁን በወጣ መረጃ መሰረት ዋልያዎቹ ከ ማላዊ ብሔራዊ ቡድን ጋር የፊታችን እሮብ መጋቢት 8 በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ለመጫወት ከስምምነት መድረሳቸውን የማላዊ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጎታል ።

የማላዊ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ከቀናት በፊት በተካሄደላቸው የኮቪድ ምርመራም አራት ተጫዋቾቻው በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን በርካታ የሀገር ውስጥ ተጫዋቾቻቸውን ይዘው ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ይሆናል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...