መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ #UPDATE |የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ መግለጫ ቀጥሏል
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

#UPDATE |የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ መግለጫ ቀጥሏል

አጋራ
አጋራ

“ከታፈሰ ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ስህተት
ገምግመን የዕርምት ርምጃ ወስደናል”

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሄራዊ ቡድኑ በጥሩ ሁኔታ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጿል፡፡ ሃሙስና እሁድ ከዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ከሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ በኋላ ያሉትን የተጨዋቾች ቁጥር ቀንሰን ለኒጀሩ ጨዋታ የምንዘጋጅ ይሆናል ሲልም አስረድቷል፡፡ አሰልጣኙ ሲናገር
“የተጨዋቾቹ አቋም እንደፈራነው አልነበረም ያ ማለት ሁሉም የጠራናቸው 38 ተጨዋቾች ለጨዋታ ዝግጁ ናቸው ማለት አይቻልም ነገር ግን የሽሙጡ ያህል ችግር አልነበረም ተጨዋቹ ዳሌ አላቸው መባሉን ሰምቻለሁ ዳሌ ያለው ተጨዋች ግን አልገጠመንም ያን አስተያየት የሠጡ ሰዎች ፍርሃትም ኖርማል ነው ይገባናል ነገር ግን የመጡት ተጨዋቾችን ለመመለስ የነበረውን ጫና መቀበልና የማስተካከል ስራ ሰርተናል በስነ ልቦናና በፊትነስ ደረጃ ካየነው ከፈረሰ ነገር ላይ ነው የተመለስነው …ከታፈሰ ሰለሞን ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ችግር መርምረን የእርምት ርምጃ ወስደናል ልጆቹ ወጣት እንደመሆናቸው ስህተት ሰርተዋል አርመናቸዋል አበቃ….ከወንድሜ ጋር ተያይዞ ጥያቄው አሁን ባይቀርብ ደስ ይለኝ ነበር ጉዳዩ በቀጥታ የፌዴሬሽኑና የእንዳለየሱስ መሆኑ መታወቅ አለበት በቀጥታ ስሜ በመነሳቱ ቅር ብሎኛል ነገር ግን እንኳን ወንድሜ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ሲነሳ ለምን ብዬ ጠይቄያለሁ ስሜ ባይነሳ ደስ ይለኛል ነገር ግን ገና ስገባ ወንድሜ እንደሚነሳ ባውቅ ኖሮ ውሳኔዬ የታወቀ ነበር እነሱም ስሜ መነሳቱን ስህተት መሆኑን ነግረውኛል ይሄ ነው ያለው

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...