መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርት መፅሔት ይቻላል… ለብዙዎች ያልተቻለው ለሃትሪክ ተችሏል ….ጫናና አቅም የሚፈትነው የህትመት ገበያው በሀትሪክ መዳፍ ስር ወድቋል…
ሀትሪክ ስፖርት መፅሔትሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ይቻላል… ለብዙዎች ያልተቻለው ለሃትሪክ ተችሏል ….ጫናና አቅም የሚፈትነው የህትመት ገበያው በሀትሪክ መዳፍ ስር ወድቋል…

አጋራ
አጋራ

….ይቻላል…
ለብዙዎች ያልተቻለው ለሃትሪክ ተችሏል

….ጫናና አቅም የሚፈትነው የህትመት ገበያው በሀትሪክ መዳፍ ስር ወድቋል… ብዙዎች የሸሹት የተሸነፉለት ሀትሪክ ጋር እጅ ነስቷል… በአንድ ቀን መጽሄትና ጋዜጣ …በሀትሪክ ግን ሆኗል

የተለመደችው ጋዜጣዎ…
*..የቴክኒክ ዳይሬክተሩ መኮንን ኩሩ ደፋር ምላሽ…
*..የአናጋው ባደግና መከላከያ ውዝግብ….
*… የቡና አለቃ የካሳዬ አራጌ ህልም ይሳካ ይሆን?
*.. የነአቡኪና ሚኪ ውል የሚሰጠው ትርጉም…
እንዲሁም የውጪ አገር አዳዲስ መረጃዎች
ነገ ጠዋት ይጠብቁን


በመጽሄታችን ደግሞ ……

*..የቡናው አቤል ከበደ ቀጣዩ አመት የዋሊያዎቹ
ተሰላፊ መሆኔ ግድ ነው ይላል….
*… የቅ/ጊዮርጊሱ አምበል አስቻለሁ ታመነ ደግሞ
የቡድን አባላቱን ምስጢር ያጋልጣል….
በውጪ ዘገባ የአርሰናል የማን.ዩናይትድ .የቸልሲ..
የሜሲና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎች ተካተውበታል

መጽሄታችንና ጋዜጣችንን በክብር ስለምትቀበሉን የጎደለንን አርማችሁ የበረታንበትን አበረታታችሁ አብራችሁን እንደምትዘልቁ ርግጠኞች ነን

ቅዳሜና እሁዳችሁ ያማረ እንዲሆንላችሁ ተመኘን

በተጨማሪ
በአዲሱ ዓመት ሀትሪክ መፀሔት በድህረገፅ ትመጣለች
Coming Soon
https://www.HatricksportEthiopia.com

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...