መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ስራ አስኪያጁን አሰናብቶ የክለቡን ፀሀፊ በጊዚያዊነት ቀጥሯል!
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀዋሳ ከተማ ስራ አስኪያጁን አሰናብቶ የክለቡን ፀሀፊ በጊዚያዊነት ቀጥሯል!

አጋራ
አጋራ

 

የደቡቡ ተወካይ ክለብ ሀዋሳ ከተማ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የቀድሞ ተጫዋቹን ሙሉጌታ ምህረትንበዋና አሰልጣኝነት ሲቀጥር ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ክለቡን ሲመሩ የነበሩት አቶ ጠሀ አህመድ ጋር መለያየታቸው ተገልጿል ::

ክለቡን ለበርካታ አመታት የመሩት አቶ ጠሀ አህመድ በትናንትናው እለት የስንበት ደብዳቤ እንደደረሳቸው ሀትሪክ ከቅርብ ምንጮች ለማወቅ ስትችል ምክንያቱ ግን በግልፅ አልተነገረም :: የክለቡ ፀሀፊ የነበሩት አቶ አንዱአለም አረጋ በጊዚያዊ ስራ አስኪያጅነት ተተክተው እሚያገለግሉ ይሆናል

ሀዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ በመጪው ቀናት በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል ::

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...