መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻ ለሶስት ተጫዋቾች የማስጠንቀቅያ ወረቀት ሰጥቷል
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ድቻ ለሶስት ተጫዋቾች የማስጠንቀቅያ ወረቀት ሰጥቷል

አጋራ
አጋራ

የወላይታ ድቻ ቦርድ ሰብሳቢ እና የክለቡ ፕሬዝደንት ጎበዜ ጎዳና እንደገለፁት ከሆነ ሙባረክ ሽኩር አወል አብደላህ እና ሳምሶን ቆልቻ የተባሉ ተጫዋቾች በቡድኑ ውስጥ ጥሩ መንፈስ እንዳይኖር እና መከፋፈል እንዲኖር በማድረጋቸው ነው ይህ የማስጠንቀቂያ ወረቀት የደረሳቸው ብለዋል። የውጤት ቀውሱን ተከትሎ የወላይታ ድቻ የቦርድ አባላት ትላንት ባደረጉት አስቸኳይ ስብሰባ ዋና አሰልጣኙን ጨምሮ ሌሎች የክለቡ አመራሮችንም ማሰናበቱ ይታወሳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...