መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን በፕሪምየርሊጉ ጥሩ ስፖርታዊ ጭዋነት ላሳየው ክለብ የምስክር ወረቀት ሸልሟል።
ሀዋሳ ከተማዜናዎች

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን በፕሪምየርሊጉ ጥሩ ስፖርታዊ ጭዋነት ላሳየው ክለብ የምስክር ወረቀት ሸልሟል።

አጋራ
አጋራ

ከወትሮው በተለየ በዘንድሮው አመት በሁሉም ክለቦች ማንኛውም ውጤቶች በፀጋ የመቀበል አዝማሚያ እየተስተዋለ ይገኛል በዚህም ምክንያት የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የሀዋሳ ከነማ ደጋፊዎች ማህበር በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ላደረገው መልካም ተግባር እና ጨዋታዎች ተጀምረው ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቁ በማድረጉ ነው ከማህበሩ ይህን የምስክር ወረቀት በምስጋና መልክ የተበረከተለት፡፡ ይህ መልካም ተግባር በሌሎች የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች መተግበር ያለበት ጉዳይ መሆኑ ሀትሪክ ስፖርት ታሳስባለች።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...