መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና ሃብታሙ ታደሰ ከወልቂጤ ከተማ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ሃብታሙ ታደሰ ከወልቂጤ ከተማ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

 

በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር 3 ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ፈራሚውን ሃብታሙ ታደሰን ከወልቂጤ አድርጓል።

ወልቂጤ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ 13 ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ድርሻን የተወጣው ሃብታሙ ታደሰ በሁለት ዓመት ውል የካሳዬ አራጌ አራተኛ ፈራሚ ሆኖ ኢትዮጵያ ቡናን
ተቀላቅሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...