መነሻ ገጽ Uncategorized 9ኛው የመላው ኣፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች በትግራይ ስታድየም በደማቅ ስነ-ስርዓት ተጀምሯል
Uncategorizedዜናዎችየመላው አፍሪካ ጨዋታ

9ኛው የመላው ኣፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች በትግራይ ስታድየም በደማቅ ስነ-ስርዓት ተጀምሯል

አጋራ
አጋራ

በ ፋሱ (FASU) ኣስተባባሪነት የሚዘጋጀው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች 9ኛው ውድድሩን በመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣዘጋጅነት ይካሄዳል።በ1971 በ10 የኣፍሪካ ሃገራት የተመሰረተው ፋሱ (FASU) የመጀመርያ ውድድሩን 1975 ኣክራ ጋና ላይ ኣካሂዷል ከዛ በመቀጠልም በ ናይሮቢ 1978-79 ሲያካሂድ፤ሦስተኛው ውድድሩን በ 1982 ሉሳካ ላይ ሊያካሄድ ፕሮግራም ቢያዝለትም በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄድ ቀርቷል፤ ውድድሩ ከ 22 ዓመታት መቋረጥ በኃላ በ2004 በናይጀርያ ባኡቺ ኣስተናጋጅነት እንደገና ተጀምሯል፤ ከ 2010 ውጪ በየሁለት ዓመት ልዩነት እየተካሄደ ይገኛል።

ከ18 የኣፍሪካ ሃገራት 58 የኣፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች ሚሳተፋበት የዘንድሮ ውድድር ዛሬ በትግራይ ስታድየም በደማቅ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት በይፋ ተጀምሯል።ውድድሩ ከሰኔ 24-29 በተለያዩ ውድድሮች ታጅቦ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጃቸው ደረጃቸውን በጠበቁ የመወዳደርያ ማእከላት ይካሄዳል።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...