መነሻ ገጽ መከላከያ ፍፁም ገብረማርያም ለመከላከያ ፊርማውን አኑራል።
መከላከያዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፍፁም ገብረማርያም ለመከላከያ ፊርማውን አኑራል።

አጋራ
አጋራ

በያዝነው ዓመት አጋማሽ ከወልዲያ ከተማ ጋር በተለያዩ ምክኒያቶች ባለመስማማቱ ከክለቡ ጋር መቀጠል ያልቻለው ፍፁም ገብረማርያም በመጨረሻ ሰዓት ማረፊያው መከላከያ መሆኑ ተረጋግጧል።

ጦሩ በሊጉ ሁለተኛው ዙር ከውጤት ቀውስ ጋር በተያያዘ አሰልጣኙን በማሰናበት አሰልጣኝ ስዩም ከበደን መቅጠሩን ተከትሎ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛል።
በአጥቂ ስፍራ ላይ ስማቸው ከሚጠቀሱት መካከል ፍፁም ገብረማርያምን በዛሬው አለት ማስፈረም ችሏል።

ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ለሙገር ሲሚንቶ ፣ለቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለኤሌክትሪክና ለወልዲያ ከተማ መጫወት እሚታወቅ ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...