መነሻ ገጽ Uncategorized ፍጹም ተፈሪ(ፈቹል) ወላይታ ድቻን ተቀላቀለ
Uncategorizedሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፍጹም ተፈሪ(ፈቹል) ወላይታ ድቻን ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

በክረምት ዝውውር መስኮት ዘጠኝ ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ወላይታ ድቻ መሃል ሜዳ ላይ ያለው ክፍተትን ለመሙላት የቀድሞው የሃዋሳ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ዳሽን ቢራና ደደቢት ተጨዋች በኣንድ ዓመት ውል ለጦና ንቦች ፈርሟል።ላለፋት ዓመታት በሲዳማ ቡና ጥሩ ብቃቱን ማሳየት የቻለው ፈቹል ታድዮስ ወልዴን ና በዛብህ መለዮን ያጣው የወላይታ ድቻ መሃል ክፍልን ያጠናክራል ተብሎ ይጠበቃል።

ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ወጥ ኣቋም ማሳየት የተሳነው ወላይታ ድቻ ቀጣይ ዓመት ይሄን ችግር በቋሚነት ለመፍታት በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...