መነሻ ገጽ ዜናዎች ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪን በሀላፊነት ሾመ
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪን በሀላፊነት ሾመ

አጋራ
አጋራ

ፈሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡና ምክትላቸውን በትናንትናው እለት መለያየቱን በያፋዊ ገጹ ያስታወቀ ሲሆን በቀጣይ ክልቡን የማን ይረከባል ለሚለው መልስ ብዙም ያላመነቱት አፄዎቹ በአሁን ሰዓት እረፍት ላይ ከሚገኙት የቀድሞ የወላይታ ድቻ አሰልጣኝ መሣይ ተፊሪን በዛሬው እለት ጎንደር  በመግባት በአሰልጣኝነት ቡድኑን እንደሚረከቡ ታውቋል።

አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪ ከዚህ ቀደም ወላይታ ድቻን ለ9 ዓመታት ማሰልጠን የቻለ ሲሆን በተጨዋችነት ዘመኑ የአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ የወንጂ ስኳር የኢትዮጵያ ቡና የአየር ኃይልና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫውቶ ማሳለፉ እሚታወስ ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...