መነሻ ገጽ Uncategorized ጌታነህ ከበደ ፈረሰኞቹን ተቀላቅሏል
Uncategorizedቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ጌታነህ ከበደ ፈረሰኞቹን ተቀላቅሏል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ የምን ግዜም ኮከብ ጎል ኣግቢ የሆነው ጌታነህ ከበደ(ሰበሮም) በኢትዮጵያ ክለቦች ደረጃ ሦስተኛ ክለቡን ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት ዓመት ውል ፈርሟል።በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት በኣጥቂ ቦታ ችግር የታየባቸው ጊዮርጊስ ጌታነህን ማስፈረማቸው ችግሩን እንደሚቀርፍላቸው ይታመናል።በደቡብ ኣፍሪካ ለቢድቬድ ቪትስ እና ዩኒቨርስቲ ፕሪቶርያ የተጫወተው ጌታነህ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የተዋወቀው በ2002 በደቡብ ፓሊስ ማልያ ነበር፤በተዋወቀበት ዓመትም የውድድሩ ኮከብ ጎል ኣስቆጣሪ በመሆን ኣጠናቅቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...