መነሻ ገጽ ዜናዎች ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ ከነማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል 
ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ ከነማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል 

አጋራ
አጋራ

​በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እሚወዳደረው ደሴ ከነማ አሰልጣኝ ሀይለየሱስን አሰናብቶ ከባህርዳር ከተማ ጋር የተለያየውንና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ልምድ ያለዉ ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ ከነማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ፈርሟል፡፡

አሰልጣኝ ጌታሁን በFootball Coaching ማስተርሱን ቡልጋሪያ ሃገር ያገኘ ሲሆን እስካሁን ያሰለጠናቸዉ ቡድኖች፤ 
~የወጣት ብሄራዊ ቡድኑን እስከ አለም ዋንጫ ያደረሰ 

~ባህር ዳር ከነማን በዚህ ዓመት 

~ኢትዮጵያ መድን 2008 

~መከላከያ 

~ኢትዮ.ንግድ ባንክ 

~ኪራይ ቤቶች 

~አየር ሃይል 

በተለያየ ጊዜ ያሰለጠናቸዉ ቡድኖች ናቸዉ እንዲሁም በተጨማሪ ስለ እግር ኳስ የራሱን መጽሃፍ የጻፈ ሲሆን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሺን ቴክኒክ ኮሚቴ በአማካሪነት ሰርቷል፡፡ 

Source dessie offical page

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...