ጅማ አባጅፋር ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡

 

ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ተጫዋቾች እና መላው ኮቺንግ ስታፉ በጋራ በመሆን ለጊዜው ከደምዎዛቸው ላይ ኮቪድ-19 ቫይረስ በሽታ አገልግሎት የሚውል 130,000 (መቶ ሠላሣ ሺህ ብር) አበርክተዋል ይህም ድጋፉ በተለያየ መልኩ እንደሚቀጥል ተጫዋቾቹ ቃል ገብተዋል።

Hatricksport website writer

ዳዊት ታደሰ

Hatricksport website writer