መነሻ ገጽ Uncategorized ​የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል
Uncategorizedኮከብ ተጨዋቾችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል

አጋራ
አጋራ

​የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል

​የኢትዮጵያ ኮከብ ተጨዋቾች፣ ግብ ጠባቂዎችና 

አሰልጣኞች ሽልማት ነሐሴ 28 ቀን ይሰጣል

————————————————————–

በ 8911 ኮዱን ——– በማስገባት ይላኩ

የ2009 የአትዮጵያ ወንዶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ ተጨዋቾች 

1.አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)የsms ኮድ 11

2.ሙሉአለም መስፍን (ሲዳማ ቡና) የsms ኮድ 12

3.ምንተስኖት አዳነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) የsms ኮድ 13

  

የ2009 የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ በረኞች


1.አቤል ማሞ sms (መከላከያ) ኮድ 21

2.ለአለም ብርሀኑ sms (ሲዳማ ቡና) ኮድ 22

3.ሮበርት ኦዶንካራ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) sms ኮድ 23

የ2009 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ ተጫዋቾች 

1.ሰናይት ቦጋለ (ደደቢት) sms ኮድ 31

2.ዙለይካ ጁሀድ (ባንክ) sms ኮድ 32

3.ሎዛ አበራ (ደደቢት ) sms ኮድ 33
የ2009 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ በረኞች 

1.ታሪኳ በርገና ( ድሬዳዋ) sms ኮድ 41

2.ሳሳሁልሽ ስዩም (አዳማ) sms ኮድ 42

3.ትእግስት አበራ (ሐዋሳ ) sms ኮድ 43

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...