መነሻ ገጽ ዜናዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞሮኮ 4-0 ተሸንፈ
ዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞሮኮ 4-0 ተሸንፈ

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እሚመራው ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንተ ምሽት በሞሮኮ የቻን ብሔራዊ የ 4-0  ሽንፈት አስተናግዷል፡፡
በሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀረበለትን የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ወደ ሞሮኮ  ራባት ያመራው ቡድኑ ከእረፍት በፊት 3ግቦችን እና ከእረፍት መልስ 1ግብ ተቆጥሮበት 4-0 በሆነ ውጤት ጨዋታውን አጠናቋል፡፡

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...