መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ የሀዋሳ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በፀጥታ ስጋት ተራዝሟል
ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀዋሳ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በፀጥታ ስጋት ተራዝሟል

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሀዋሳ ተጉዞ ሀይቆቹን ሀዋሳ ከተማን ዛሬ 9ሰዓት ለመግጠም ሰዓታት በቀሩበት ሰዓት ጨዋታው በፀጥታ ስጋት ምክንያት የክልሉ ፖሊስ ሀላፊነት እንደማይወስዱ በመግለፃቸው ጨዋታው እንደማይደረግ ታውቋል።

ትናንት በተመሳሳይ ሰዓት ሊደረግ ታስቦ የነበረው የደቡብ ፖሊስ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ከጨዋታው መጀመር በፊት በደጋፊዎቻቸው እረብሻ ጨዋታው ሲሰረዝ ወላይታ ድቻ ለፌዴሬሽኑ ባስገባው ጨዋታው ወደ ገለልተኛ ሜዳ ይቀየርልን የሚል ደብዳቤ ተከትሎ ጨዋታው ወደ ሌላ ግዜ ተላልፏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...