መነሻ ገጽ ዜናዎች ዝውውር | ፍፁም ገብረማርያም  ለወልዲያ ከተማ ፊርማውን አኑሯል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | ፍፁም ገብረማርያም  ለወልዲያ ከተማ ፊርማውን አኑሯል

አጋራ
አጋራ

በዘንደሮው የዝውውር መስኮት ተጫዋቾችን  በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ወልዲያ ከተማ በአዲሱ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመራ ተጫዋቾችን በማስፈም ላይ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለትም የኢትዮ ኢሌትሪኩን አጥቂ ፍፁም ገብረማሪያምን ማስፈረም ችሏል፡፡ ፍፁም ገብረማርያም ከዚህ ቀደም በሙገር ሲሚንቶ፤በቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተ ሲሆን በ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12 ግቦችን በኢትዮ-ኢሌትሪክ ማሊያ ማስቆጠረ የቻለ ተጫዋች ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...