መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝውውር |ቅዱስ ጊዮርጊስ ሞሀመድ ኬይታን ከማሊ አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር |ቅዱስ ጊዮርጊስ ሞሀመድ ኬይታን ከማሊ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

​የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በዚህ ዓመት በአፍሪካ የሻምፒዮንስ ሊግ እና በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ለሚኖርበት ጠንካራ የውድድር ዘመን በማሰብ የአጥቂ መስመር ተጨዋች የሆነውን ሲዲ ሞሀመድ ኬይታን ከማሊ ለሁለት ዓመት አስፈርሟል።

ሞሀመድ ኬይታ ከፈረሰኞቹ ጋር የተሳካ የሙከራ ጊዜ ካሳለፈ በኋላ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፊርማውን እንዳኖረ የክለቡ ይፋዊ የፌስ ቡክ ገጽ ዛሬ ይፋ አድርጓል። 

ቅዱስ ጊዮርጊስ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አብዱልከሪም መሀመድ ፤ ለዓለም ብርሀኑ ፤ ታደለ መንገሻ ፤ ጋዲሳ መብራቴ ፤መሉአለም መስፍን ፤ አሜ መሀመድ እና ኢብራሂም ፎፋና ከተለያዩ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ተጨዋቾችን ማስፈረሙ እሚታወስ ነው፡፡

[ፎቶ : St George F.C]

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በቢጂአይ ኢትዮጵያ ስፖንሰር ሊደረግ ነው

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀድሞው አጋሩ ጋር በድጋሚ ለመጣመር ውይይት አድርጓል። አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞው ተጫዋቾች ማህበር አቋቋሙ

የቅዱስ ጊዮርጊስን ችግር ለመቅረፍ ያለመ በቀድሞው ተጫዋቾች የተሰየመ ማህበር በዛሬው ዕለት በይፋ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የሽግግር ኮሚቴ ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢ መረጠ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ካጋጠመው ውስጣዊ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው የሽግግር ኮሚቴ...