መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዝውውር | ሮቤል ግርማ ለወልዋሎ አዲግራት.ዩ ፊርማውን አኑሯል 
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | ሮቤል ግርማ ለወልዋሎ አዲግራት.ዩ ፊርማውን አኑሯል 

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ መግባቱን ያረጋገጠው የሰሜን ተወካዩ ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲት በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የመጀመሪያውን ዝውውር መድረግ ችሏል፡፡
የመስመር ተጫዋቾችን ሮቤል ግርማን ማስፈረም ችለዋል፡፡

የግራ መስመር ተጫዋቹ ሮቤል ግርማ፡ከዚህ ቀደም ለ ደደቢት ፤ለኢትዮጵያ ቡና፤ሲዳማ ቡና፤ንግድ ባንክ እና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወት የቻለ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ  ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ የክለቡ ቁዋሚ 12 ተጫዋቾች ውል ሲያራዝም 4ተጫዋቾችን ከተሰፋ ቡድኑ መሳደግ ችሏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...