መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወራጁን ለመለየት አጓዋጊ ሆኖ እስከ 30ኛው ሳምንት ድረስ ለመጠበቅ የተገደደው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ እሚደረጉበት ቀናት ታውቀዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወራጁን ለመለየት አጓዋጊ ሆኖ እስከ 30ኛው ሳምንት ድረስ ለመጠበቅ የተገደደው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ እሚደረጉበት ቀናት ታውቀዋል፡፡

አጋራ
አጋራ

የ30ኛው ሳምንት ቀሪ ሁለት ወደከፍተኛ ሊግ እሚወርዱ  ክለቦችን እሚለየው  የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የመጨረሻው ሳምንት ጨዋታዎች እሚደረጉበት ቀናት ታውቀዋል በዚሁ መሰረት ቅዳሜ  ሰኔ 17 ቀን  2009 

ሁሉም ጨዋታዎች በ9:00 ሰዓት እሚደረጉ ይሆናሉ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 

ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት 

ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና

ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 

ወልዲያ ከ አአ ከተማ 

ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ 

ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ 

አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ 

በ29ኛዉ ሳምንት መርሃ ግብር መሠረት፣ ቅዳሜ  ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም መደረግ የነበረበት የደደቢትና የሲዳማ ቡና ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከ አዲስአበባ ከተማ በነበረባቸው የጥሎ ማለፍ ጨወታ ሳይካሄድ በመቅረቱ ረቡዕ ሰኔ 14 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ላይ የሚደረግ ይሆናል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ31፣ ድሬዳዋ ከተማ፣ ጅማ አባ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ 32 ነጥቦችን ይዘው የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታቸውን ይጠብቃሉ።

ደረጃ ሰንጠረዥ 

 

 


በ30ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ወላይታ ዲቻ፣ አርባ ምንጭ፣ ወልዲያ እና ሃዋሳ ከተማም በመጨረሻው ሳምንት ተሸንፈው ከታች ካሉ ቡድኖች አንዳቸው ማሸነፍ ከቻሉ ምናልባት አንደኛውን የወራጅ ኮታ የሚሞሉበት አጋጣሚ ይፈጠራል ተብሎ ይጠበቃል።

 

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...