መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በአሰልጣኝነት ቀጠረ
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በአሰልጣኝነት ቀጠረ

አጋራ
አጋራ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨሪሲቲ ከ ድሬዳዋ ከነማ በግል ምከንያት የለቀቁትን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በ አንድ ዓመት ውል ዛሬ ማስፈረሙን የክለቡ አመራሮች ለሀትሪክ ስፖርት ገለፀዋል።

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር በስምምነት መለያየቱ የሚታወስ ነው።

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን፣መቐለ 70 እንደርታን፣ድሬዳዋ ከተማን ማሰልጠን ችሏል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...