መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልዋሎ አዲግራት ዋለልኝ ገብሬን ከኢትዮ ኤሌትሪክ አሰፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ አዲግራት ዋለልኝ ገብሬን ከኢትዮ ኤሌትሪክ አሰፈረመ

አጋራ
አጋራ

ወልዋሎ አዲግራት የአማካይ ክፍሉን ለማጠናከር  የኢትዮ ኢሌትሪኩን አማካይ ዋለልኝ ገብሬን የግሉ መድረግ ችሏል፡፡
ለወልዋሎ ፊርማውን ያኖረው ዋለልኝ ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮ ኤሌትሪክ መጫወቱ እሚታወስ ነው፡፡ 
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዛሬው እለት ሁለተኛ የክለቡ ፈራሚ ዋለልኝ ገብሬን ከኢትዮ ኤሌትሪክ ሲያስፈርም ሌሎች የክለቡ ተጫዋቾች ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይፋ ስምምነታቸዉን የፈፀሙ ሲሆን ከነዚህም መካከል    ግብ ጠባቂ በረከት አማረ እንዲሁም ተከላካዮች ኤፍሬም ጌታቸዉ እና ሳምሶም ተካ ለሁለት ዓመት በይፋ ውላቸውን አድሰዋል ፡፡  የቡድኑ ቀሪ 9 ተጫዋቾች ከክለባቸው ጋር ፊርማቸዉን ያኖሩ ሲሆ በጥቂት ቀናት ውስጥ   የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በማስገባት በይፋ ውላቸውን ያፀድቃሉ ተበሎ ይጠበቃል  ፡፡ 

ከዚህ በዚህ ዓመት በክለባችን ምርጥ ብ 12ቱ ከቡድናችን የሚቀጥሉ ሲሆን ዛሬ ወደ 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...