መነሻ ገጽ አፍሪካ ወላይታ ድቻ የኮንፌዴሬሽን የመጀመሪያ ቀን ጨዋታው አንድ ነጥብ ይዞ መመለስ ችሏል
አፍሪካወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ የኮንፌዴሬሽን የመጀመሪያ ቀን ጨዋታው አንድ ነጥብ ይዞ መመለስ ችሏል

አጋራ
አጋራ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካኘ ጨዋታ ለማድረግ ወደ ዛንዚባር ያመራው ወላይታ ድቻ በ ጃኮ አራፋት ጎል ነጥብ ተጋርቷል 

 

በመጀመሪያ አጋማሽ የጦና ንቦቹ ወላይታ ድቻዎች በ4-5-1 አሰላለፍ ወደ ሜዳ ሲገቡ በኳስ ቁጥጥሩ ረገድ ባለሜዳዎቹ ዚማሞቶዎች የሻሉ ነበሩ።

በ32’ኛ ደቂቃ ላይ ዚማሞቶዎች በመልሶ ማጥቃት ያገኙትን ኳስ በሀኪም አሊ አማካኝነት መምራት ችለዋል።

ከግቧ መቆጠር በኃላ ዲቻዎች ተጠናክረው በመቅረብ የተሻሉ ነበሩ። የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታ ሊጠናቀቅ ሲቃረብ ዳግም በቀለ ወደ ጎል የመታት ኳስ የዚማሞቶ በረኛ ሲተፋው ጃኮ አራፋት አጊኘቶ ድቻዎችን አቻ ማድረግ አስችሏል።በዚሁ  1-1 ውጤት ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

በሁለተኛው አጋማሽ ባለሜዳዎቹ ዚማሞቶዎች ተሽለው ሲቀርቡ። በአንጻሩ ድቻዎች የጫዋች ቅያሪ እስከሚያደርጉ ደረስ ጫና ተፈጥሮባቸው እንደነበር ተስተውሏል።ሆኖም ለወላይታ ድቻዎች የዚህን ያክል አስቸጋሪ አልነበረም።

በሁለተኛው አጋማሽ መጨረሻ ደቂቃዎች አካባቢ ሁለቱም ቡድኖች ያገኙዋቸውን አጋጣሚዎች ባለመጠቀማቸው በአቻ ውጤት ለማጠናቀቅ ተገደዋል። ጨዋታውም 1-1 በሆነ ውጤት ሊጠናቀቅ ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...