መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች

አጋራ
አጋራ

እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች፤
ሀትሪክ ስፖርት ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹን/ አስመልክቶ ከሌሴቶ አቻቸው ጋር ስላደረጉትና አቻ ተለያይተውም ወደ ምድብ ድልድል ስለገቡበት ጨዋታ መረጃን የምትሰጦት ሲሆን ከዛ ውጪም ለመከላከያ ክለብ ፊርማውን ስላኖረው ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/ እንደዚሁም ደግሞ በብዙዎች ዘንድ እየተወደደ ስላለው የ THE BIG INTERVIEW አምዳችን ላይ ከኤሌክትሪኩ ተጨዋች ኤፍሬም ወንድወሰን ጋር በተለያዩ ጥያቄዎች ዙሪያ ያደረግነው ቃለ-ምልልስ ይገኝበታል፤ ሀትሪክ በነገው እትሟ ከዛ ውጪም ሌላ መረጃን የምትሰጦት ይሆናል፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም የአውሮፓ ዋንጫን በተመለከተና ስለ አውሮፓ ሀገራት የውስጥ ሊግ ውድድሮች ክለቦች በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙና ተጨዋቾቻቸውም ስላሉበት ሁኔታ የሚወዱትን መረጃን ትሰጦታለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርት አታምልጦት
የሀትሪክ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...