መነሻ ገጽ የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአንድ ሣምንት ሲራዘሙ። የጥሎ ማለፍ ውድድር የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ተከናውኗል!
የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአንድ ሣምንት ሲራዘሙ። የጥሎ ማለፍ ውድድር የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ተከናውኗል!

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታ መርኃ ግብር በአንድ ሳምንት እንዲራዘም ተወሰነ።የፕሮግራሙ መራዘም የተገለጸው ዛሬ የሊጉ ክለቦች የአንደኛ ዙር የውድድር አፈጻጸም ሲገመገም ነው።
ለመርሀ- ግብሩ መራዘም እንደ ምክንያትነት የቀረበው ክለቦች ለእረፍትና ለሁለተኛው ዙር የውድድር ዝግጅት በቂ ጊዜ አላገኘንም በማለታቸው መሆኑ ተገልጿል።

ውድድሩ መጋቢት 8 እና 9 እንደሚጀመር ቀደም ብሎ ቢገለጽም በተደረገው የቀን ለውጥ ጨዋታዎቹ መጋቢት 15 እና 16 ቀን 2010 ዓ.ም እንዲካሄዱ ነው ፌዴሬሽኑ የወሰነው።

በመጨረሻም የእጣ ማውጣት ስነ ስረዓት ተከናውኗል። 

ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

ፋሲል ከተማ ከአዳማ ከተማ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዲያ

ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከ መቐለ ከተማ

መከላከያ ከ ድሬደዋ ከተማ

ወልዋሎ አዲግራት  ከ አርባምንጭ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ

*ስማቸው በቅድሚያ የተፃፉት ክለቦች በሜዳቸው ይጫወታሉ

ግምገማውን በተመለከተ ከሰዓታት በኃላ በድህረ-ገፃችን መረጃውን እምናቀርብ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...