መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ​አወዛጋቢ የነበረው የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ቅጥር ፍፃሜውን አጊንቷል ገብረመድህን ሀይሌ በይፋ ተሹመዋል፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

​አወዛጋቢ የነበረው የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ቅጥር ፍፃሜውን አጊንቷል ገብረመድህን ሀይሌ በይፋ ተሹመዋል፡፡

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በእልህ 
አስጨራሹና በፈታኙ የኢትዮጵያ ከፍተኛ  ሊግ ውድድር 
ከአንድም ሶስት ጊዜ ቡድኖችን ወደ ላይ 
በማሳደጉ “The Promotion Expert” የሚል 
ቅፅል ስምን ለማግኘት የቻለው፡፡ 

የኢትዮጵያ 
ውሃ ስፖርትን፣ ዳሽን ቢራን እና አሁን 
ደግሞ የጅማ ከነማን ቡድንን ከፍተኛ ሊጉ 
ወደ ፕሪሜየር ሊጉ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ 
ሶስት ቡድኖችን ወደ ላይ በማውጣት ሀትሪክ 
ሰርቷል፡፡ የጅማ ከተማ ቡድን በእግር ኳስ 
ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሪቱ ታላቁ ሊግ 
በመቀላቀልና የእልህ አስጨራሹና ፈታኙን 
የከፍተኛ  ሊግ አጠቃላይ ሻምፒዮን በማድረግ 
በታሪክ ላይ ታሪክ ያፃፈው አሰልጣኝ መኮንን ገ/ዮሃንስ ጅማ ከተማ በይፋ አሰናብቷል፡፡
በምትካቸውም ጅማ አባቡና ከመውረድ ያላዳኑትን የቀድሞውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፤ ኢትዮጵያ መድን ፤ ትራንስ ኢትዮጵያ  ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ኢትዮጵያ ቡና ፤ ደደቢት ፤ መከላከያን ማሰልጠን የቻሉትን አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌን በይፋ የአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

አሰልጣኝ ጳውሎስ (ማንጎ) ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ተሰናበቱ

አዲስ የተቀጠሩት እና ዛሬ ቡድኑን የመሩት አሰልጣኝ መሳይ በየነ ቡድኑን በአንድ ጨዋታ...

አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ለሌብነት ምቹ ወደ መሆን የቀረበው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ?

ለወትሮ ሀሜት የማያጣው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ትኩረት ሊሰጠው ወደ ሚገባው ምዕራፍ...