መነሻ ገጽ አዳማ ከተማ ​በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ፋሲል ከተማ ድል ሲቀናው ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
አዳማ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

​በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ፋሲል ከተማ ድል ሲቀናው ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

አጋራ
አጋራ

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ወደ ድሬዳዋ ያቀናው አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርቶ መመለስ ችሏል፡፡
ድሬዳዋ ከተማ በሊጉ ከ 5 ጨዋታዎች 4ቱን ጨዋታዎች አቻ በመውጣት በአንዱ በማሸነፍ በ7 ነጥብ 7ተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ  በአንፃሩ ተጋጣሚው አዳማ ከተማ ከ6 ጨዋታዎች 2 አሸነፎ በ3አቻ ፣በ1ሽንፈት በሊጉ ሰንጠረዥ 4ኛ ደረጃ ላይ ሊቀመጥ ችሏል፡፡

በሌላ ጨወታ ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ በ66ኛ ደቂቃ ላይ በተከላካዩ አይናለም ሀይለ የግንባር ግብ  በዘንድሮ አመት በኮንፌዴሬሽኑ ኢትዮጵያን እሚወክለው ወላይታ ድቻን 1-0 መርታት ችሏል፡፡

በዚህ መሠረት ፋሲል ከተማ በ9ነጥብ  በሰንጠረዡ 3ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በአንፃሩ ወላይታ ድቻ በ5ነጥብ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ 13ኛ ላይ መቀመጥ ግድ ሆኖበታል፡፡

*ፎቶ ፋሲል ከተማ የፌስቡክ ገጽ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...